Tadege Gebru
June 28, 1946 — April 27, 2023
መምáˆ
ር ታደገ ገብሩ ከእናታቸው ዝማም ገብረዕዝጊ ከአባታቸው ገብሩ አብራሃ በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ ተወለዱ
ትምተáˆ
ርታቸውን በአድዋ ንግስተ ሳባ እና በመቀሌ ከተማ በአዳሪ ት/ቤት ተምረዋል በአዳሪ ት/ቤት በነበራቸው ቆይታ በሚሰጣቸው የኪስ ገንዘብ ወላጆቻቸውን ይረዱ ነበር በመቀጠልም በምáˆ
ራን ማሠልጠኛ ለሁለት አመት ስልጠና ወስደው በትግራይ ክልል በተንቤን ከተማ በአስራዘጠኝ አመታቸው ስራ የጀመሩ ሲሆን ወደ አክሱም ከተማ ተዘዋውረው በአብረሃ ወአጽበሃ ተምáˆ
ርት ቤት ለሁለት አመት አገልግለዋል በተለያዩ ትምáˆ
ርት ቤቶች በመምáˆ
ርነት አገልግለዋል ከዛ በመቀጠል ወደ አዲስ አበባ መጥተው በቀድሞው ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ኮሌáŒ
በአሁኑ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በጂኦግራፊ ትምáˆ
ርት የመጀመርያ ዲግሪ በመአረግ ተመርቀዋል። ሀረር መድሃኒአለም ትምáˆ
ርት ተመድበው ለሁለት አመት አገልግለዋል
በ1963ዓም ወደ አዲስ አበባ ከተማ ተዘዋውረው ንፋስ ስልክ አጠቃላይ ትምáˆ
ርት ቤት ተመድበው ጡረታ እስከማወጡ ጊዜ ድረስ በመምáˆ
ርነት አገልግለዋል።
መምáˆ
ር ታደገ ገብሩ በስራ ዘመናቸው በተማሪዎቻቸወ በመምáˆ
ራን በመልካም ባáˆ
ሪያቸው የተመሰገኑ በርካታ ተማሪዎችን ለቁምነገር ያበቁ መልካም መምáˆ
ር እና አባት ነበሩ።
መምáˆ
ር ታደገ ገብሩ በቤተሰብ áˆ
ይወታቸው
በ1965ዓም ከወ/ሮ ትካቦ ተዎልደ ጋር ትዳር መስርተው አንድ ሴት ልáŒ
ና ሶስት ወንዶች ልጆች አፍርተዋል ስድስት የልáŒ
ልጆችን አይተዋል።
መምáˆ
ር ታደገ ገብሩ ልጆቻቸውን በመልካም ስነምግባር አሳድገው ለቁምነገር ያበቁ መልካም አባት ነበሩ።
2006 እኤአ ወደ አሜሪካን ሀገር በመምጣት ኮሎራዶ ስቴት ሎንግሞንት ከተማ ኑሮአቸውን ከልጆቹ ጋር ይመራ ነበር
ሎንግሞንት ከተማ ሲኖሩ በተለያዩ የነፃ አገልግሎቶች ላይ ይሳተፉ ነበር ከነዚáˆ
ም መሀከል በአደልት ትምáˆ
ርት ቤት የነፃ የማስተማር አገልግሎት አበርክተዋል
በ2014 ወደ አውሮራ ከተማ በመምጣት በኪዳነምáˆ
ረት ቤ/ክ አባል በመሆን አገልግለዋል
ባደረባቸው áˆ
መም የáˆ
ክምና ክትትል ሲደረግላቸው ቆይቶ 4/27/2023 ከዚáˆ
አለም በሞት ተለይተዋል።
መምáˆ
ር ታደገ ገብሩ
በኖረበት አከባቢ የተከበሩ ሰው የብዙ ሰዋችን ችግር የፈቱ ትሁት ትንሹን ትልቁንም የሚያከብሩ መልካም አባት ነበረ ባደረበት áˆ
መም ምክንያት በáˆ
ክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚáˆ
አለም በሞት ተለይቶናል በአካል ቢለየንም በመንፈስ ከኛ ጋር ነው አበባ እንወድሀለን እግዚአብሄር ነብስáˆ
ን ከአብረሀም ይሳá‰
ጎን ያሳርፈው